ኃጥያተኛ ነበርኩ ዓለም ጉድ ያለልኝ
ለሰራሁት በደል ሞት የፈረዱብኝ
ገበናዬን ገልጠው እየገፈተሩኝ
ለፍርድ አቀረቡኝ በድንጋይ ሊወግሩኝ
ዳኛው ግን ስለ እኔ በእውነት አዘነልኝ
ውስጡን እያወቀ ለእኔ ፈረደልኝ
ከከሳሾቼ እጅ በጥበብ አስጥሎኝ
በእኔ ፋንታ እርሱ ሞቶ ከፈለልኝ
አዝ:- በምህረቱ ዛሬ ቆሜያለሁ
ስለ እኔ ሞቶ እኔ ድኛለሁ
ነፍሴን ከሚሹ ከከሳሾቼ
ማምለጥ ችያለሁ ምህረት አግኝቼ
ኣሜን
ለሰራሁት በደል ሞት የፈረዱብኝ
ገበናዬን ገልጠው እየገፈተሩኝ
ለፍርድ አቀረቡኝ በድንጋይ ሊወግሩኝ
ዳኛው ግን ስለ እኔ በእውነት አዘነልኝ
ውስጡን እያወቀ ለእኔ ፈረደልኝ
ከከሳሾቼ እጅ በጥበብ አስጥሎኝ
በእኔ ፋንታ እርሱ ሞቶ ከፈለልኝ
አዝ:- በምህረቱ ዛሬ ቆሜያለሁ
ስለ እኔ ሞቶ እኔ ድኛለሁ
ነፍሴን ከሚሹ ከከሳሾቼ
ማምለጥ ችያለሁ ምህረት አግኝቼ
ኣሜን