ሉቃስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤
⁵ ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።
⁶-⁷ የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ።
Luke 24 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ And it came to pass, as they were much perplexed thereabout, behold, two men stood by them in shining garments:
⁵ And as they were afraid, and bowed down their faces to the earth, they said unto them, Why seek ye the living among the dead?
⁶ He is not here, but is risen: remember how he spake unto you when he was yet in Galilee,
⁷ Saying, The Son of man must be delivered into the hands of sinful men, and be crucified, and the third day rise again.
@Christian_tweet