በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
🎊 መዝሙር ጥናት 🎊
ወዝክረ ቅዱስ እስጢፋኖስ
ሰላም የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁን? የመጪው ማክሰኞ መስከረም 19 ለመክፈቻ ፕሮግራም ለሚኖረን ልዩ መርሐግብር የመዝሙር ጥናት መርሐግብራችን ይጀምራል። ስለሆነም ኹላችንም ላልሰሙት ጓደኞቻችንን አሰምተን የመዝሙር ጥናቱን እንካፈል።
🗓ማክሰኞ መስከረም 19
⏰7:00 - 10:00⏰
ለበለጠ መረጃ:-
+251907284500
📍 በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ
የኮሜርስ ግቢ ጉባኤ
Telegram | Instagram | Tiktok | YouTube