ለክቡራን ደንበኞቻችን
*
ባንካችን የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ በሚያደርግበት ወቅት ለክቡራን ደንበኞቹ ቀደም ብሎ እንደሚያሳውቅ ይታወቃል።
በዚህ መሠረት ባንካችን በሚሰጣቸው የተወሰኑ የዓለም አቀፍ ንግድ አገልግሎቶች ላይ በቅርቡ የዋጋ ማሻሻያ የምናደርግ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!