2023_የታሪፍ ማሻሻያ ሠርኩላር.pdf
⚜️የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ማሻሻያ
⚜️Customs Duty Tariff Rate Amendments
🔸የገንዘብ ሚኒስቴር በቁጥር ታፕመ/5/5/16 በቀን 22/01/2016 የአገር ውስጥ አምራቾች እና ገጣጣሚዎች ይበልጥ ተወዳዳሪ በመሆን ገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት የሚደረገው ጥረት ውጤታማ ለማድረግ በተወሰኑ ግብአቶች ላይ ማሻሻያ ማድረጉን ተከትሎ የጉምሩክ ኮሚሽን የታሪፍ ማሻሻያው ከጥቅምት 03 ቀን 2016 ጀምሮ ገቢራዊ ስለመደረጉ በተመለከተ ጥቅምት 02 ቀን 2016 በቁጥር 4/0127/16 የተላለፈ ሠርኩላር