ليست الأمراض في الجسد فقط، بل في الأخلاق dan repost
አስታውሱ!
የጧትና የማታ አዝካር ማለትዎን አይርሱ!
(اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ(1) لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ)(2).
(1) أقر وأعترف.
(2) من قالها موقناً بها حين يمسي، فمات من ليلته دخل الجنة، وكذلك إذا أصبح. أخرجه البخاري، 7/ 150، برقم 6306.
‘አልሏሁምመ አንተ ረብቢ ላኢላህ ኢልላ አንተ፤ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ወአነ ዐለ ዐሕዲከ ወወዐዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከሚን ሸርሪ ማስነዐቱ አቡዑ ለከ ቢኒዐመቲክ ዐለይየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢንነሁ ላየግፈሩዝኩኑ ውብ ኢልላ አንተ።
አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከሰራሁት ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡’
👆በያዘችው ትርጉም #በእውነት አምኖባት በምሽት ጊዜው ያለው ሰው ከዚያም በለሊት ቢሞት።
በእርግጥ #ጀነትን ገባት (ልክ እንደዚሁ ንጋት ላይ ይህ ቢከሰት)
"ቡኻሪ ዘግበውታል
"
ትምህርቱን #ለሌሎች ሼር(ማሰራጭዎትን)
አይርሱ!!
ሰዎችንም አድ ያድርጉ በእርሰዎ ሰበብ አፊያን ያግኙ ባረከላህ ፊኩም
https://t.me/Albarahkmna