ጥያቄ↷
❶.ነብዬ ﷺአርሽ ላይ ይቀመጣሉን?
00:20
❷.ሁጇ ማቆም ሲባል መስፈርቱ ምንድን ነው ሁጇ አቁመው ማክፈር የሚችሉ አካላቶች እነማናቸው?
6:00❸.እውቀት ለሌላቸውን ሰዎች በስደት ያለን ሰዎች ያለውቀት ሽርክ ሲፈፅሙ ደውለን ማስረጃ ሳንጠቅስ ተው እንላቸው አለን፤አንዳንድ ጊዜ የቻልናት ማስረጃ ስናቀርብ እናተ ምንም አታውቁም ይላሉ ይህ ማስረጃ ማቆም ነውን?
12:00❸.በሀገራችን ያሉ አካላቶች ስንመክራቸው ውሀብያ ናቹህ ብለው ይሸሻሉ ምን አልባት ንግግራችን ቢሰሙ እንኳን አጣመው ይፈስሩታል እነሱ ዘንድ አስተማሪ የተባሉት እኛን አጣመን እየፈሰርን እንደሆነ ያስረዷቸዋል፤ የሁለቱም አካላቶች ሁክም ምንድን ነው?
15:55❹.ኡዝር ቢል ጀህል ከማያይሰጡ ሰዎች ማስጠንቀቅ ይቻላላን? እኛን ሰለፍዬች አይደላቹህም የሙርጃአ አመለካከት አለባቹህ ይላሉ?
22:00❺.ነብዬንﷺ አንድ አካል በጀነት ውስጥ ጓደኝነት በጠየቋቸው ጊዜ ሷሀባውን እኔን ሳይሆን አሏህን ጠይቅ ያላሉት አብሮ የማድረግ ስልጣን አላቸውን?
23:57➏.የሀገራችን ዋና ዋና አህባሾች ሙብተዳአ የሚባሉት ለምንድን ነው?ለምን ካፊር አይባሉም?
26:28❼.ነብዬﷺ ከመላካቸው በፊት የነበሩ አረቦች በአኽራ ይፈተናሉ ከተባል የነብዬ ﷺቤተሰቦች ለምን ለጀሀነም ሆኑ?
32:35❽.የህያ አልሀጁሪ ከተሳሳታቸው ትልልቅ መሳአላዎች ውስጥ ጥቀሱልን?
37:33❾.አጎቴና ሚስቱ ያሻርካሉ አጎቴን ደውይ በተደጋጋሚ ሽርክን እንድተው ስመክረው በሚስቴ ምክኒያት ነው በማለት አልተውም አለ፤በዚህ ምክኒያት ብርቀው ወንጀል ይሆንብኛልን?
43:46❶0.ከሙብተድዕ ጋር መቀማመጥ እና የእነርሱን መፅሀፍ መቅራት ይቻላልን?
46:18 🗒
የፈታዋ/ቁጥር ❸❼❾
🎙
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»⌲ T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2