አቡ ሀፍሷ አባስ dan repost
قال سهل بن عبد الله:”من أراد أن يسلم من الغيبة،
# ሰህል ኢብኑ ዐብዲላህ እንዲህ አለ ሰውን ከማማት ሰላም መሆን የፈለገ
فليسد على نفسه باب الظنون، فمن سلم من الظن سلم من التجسس، ومن سلم من التجسس سلم
من الغيبة،
# በራሱላይ ይዝጋ የጥርጣሬን በራፍን ከጥርጣሬ ሰላም የሆን ከመፈላፈል ሰላም ይሆናል ከመፈላፈል ሰላም የሆነ ሰዉን ከማማት ሰላም ይሆናል
ومن سلم من الغيبة سلم من الزور، ومن سلم من الزور سلم من البهتان“
# ሰውንከማማት ሰላም የሆነ ከውሸት ምስክር ሰላም ይሆናል ከውሸት ምስክር ሰላም የሆን ከቅጥፈት ሰላም ይሆናል
✍አቡሀፍሷ አባስ ሰይድ
አላህ ይጠብቀው
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
⭕️👉https://t.me/Abuhafswaargoba