ልሁን የገጠር ልጅ ይበሉኝ ባላገር
መቼ ይከፋኛል እውነቱን ብናገር
ይስተካከል እንጂ ተዉሂድና እምነቴ
በሰለፎች ፋና በጀግኖቹ ኮቴ
የነቀፈኝ መስሎት የገጠር ልጅ ቢለኝ
እሱ ተሳስቷል እኔ ግን ልክ ነኝ
የከቲ ልጂ መሆን ማደጉ በረንዳ
ከተልፈሰፈሰ ከሌለዉ አቂዳ
ያደገዉ ይበልጣል ከደሳሳ ጓዳ
እድገቴ ገጠር ነው ከዛ ከሜዳው ስር
እሸትና ወተት ከሞላበት ሰፈር
ሀቅን ካልተረዳ ከተንሸራተተ
የገማ ሀብሀብ ሁኖ ከሸተተ
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba
መቼ ይከፋኛል እውነቱን ብናገር
ይስተካከል እንጂ ተዉሂድና እምነቴ
በሰለፎች ፋና በጀግኖቹ ኮቴ
የነቀፈኝ መስሎት የገጠር ልጅ ቢለኝ
እሱ ተሳስቷል እኔ ግን ልክ ነኝ
የከቲ ልጂ መሆን ማደጉ በረንዳ
ከተልፈሰፈሰ ከሌለዉ አቂዳ
ያደገዉ ይበልጣል ከደሳሳ ጓዳ
እድገቴ ገጠር ነው ከዛ ከሜዳው ስር
እሸትና ወተት ከሞላበት ሰፈር
ሀቅን ካልተረዳ ከተንሸራተተ
የገማ ሀብሀብ ሁኖ ከሸተተ
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba