CRYPTO NEWS


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


𝗟𝗲𝘁'𝘀 𝗠𝗶𝗻𝗲 𝗧𝗴 𝗔𝗶𝗿𝗱𝗿𝗼𝗽𝘀 𝗧𝗼𝗴𝗲𝘁𝗵𝗲𝗿 !
https://t.me/+klR6Im1cpsVkNThk
https://t.me/+klR6Im1cpsVkNThk

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ብታረጉ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ ይደርሳችውሀል።

➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን

➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

SPECIALLY ውድድሮችን በምናዘጋጅበት ሰአት ቶሎ ቶሎ ለመሳተፍ ይህንን ብታረጉ ተመራጭ ነው ።


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3


MEMEFI 🔥


Bums lottery combo ✅

2 million coin !

Place :- City - lottery


Major

TOTAL SUPPLY 👉 100M🔥
✅MARKET CAP :👉$250 Million Dollar [ Rumor]

በዚህም መሰረት የ1 Major ዋጋ ከ1.5$ እስከ 3$ የመሆን ከፍተኛ እድል አለ

⚠️ግን 100% እርግጠኛ መሆን አንችልም


🪙Major on Gate.io




4-3-3 FAST SPORT™ dan repost
የጥንቃቄ መልእክት!

ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አልተሰጠም - የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር

በውጭ ሀገር ስራ ስምሪቱ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አለመስጠቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ለሥራ ዜጎችን እንልካለን በማለት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈጽሙ አካላትን የሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝም ገልጿል።

ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፤ ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ፍቃድ አግኝተናል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ህገ-ወጥ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየዳረጉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

መሰል የማጭበርበር ተግባር እየፈፀሙ የሚገኙ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል።

ዜጎች በስምሪቱ ተጠቃሚ ለመሆን ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ፣ እንግልትና ከሌሎች አስከፊ አደጋዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


አሁናዊው የክሪፕቶ ማርኬት


$BTC hits 99k$ 🔥


4-3-3 FAST SPORT™ dan repost
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት አደራችሁ። ከዛሬ ጀምሮ ምሽት ላይ ሰአቱን ሳናሳውቅ ድንገት አንዳንድ ጥያቄዎችን እንጠይቃለን ቀድሞ ለመለሱ የ ብር ወይም የ ካርድ ብሎም የ TON ሽልማት ይኖረናል ። ስለዚህ ይህንን ለማድረግ የምንለቃቸውን መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሳችሁ ከስር ያለውን እንዲሁም በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ብታረጉ መረጃዎች ቶሎ ቶሎ ይደርሳችውሀል።

➲ ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን

➲ #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት

SPECIALLY ውድድሮችን በምናዘጋጅበት ሰአት ቶሎ ቶሎ ለመሳተፍ ይህንን ብታረጉ ተመራጭ ነው ።


🙏©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3


🪙YES COIN በጣም በ ቀርቡ አስገራሚ ነገር ታያላቹ እያሉ እየፎከሩ ነው ምን ይመስላቹዋል እውነት ሆኖ List ቢሆን 🕺


MEMEFI Off-Chain Claim Completed

Nov 24 On-Chain for those who did not withdraw, you can receive via wallet (prepare Sui Fee)

If the Claim button shows you MemeFi Point 0, don't panic, it's because you have already made a claim


DROPEE Big Project 🔥

DROPEE ከተጀመረ ትንሽ ጊዜ ያስቆጠሩ ሲሆን በአሁኑ ሰዓትም ከ 7 ሚሊዮን ያልበለጠ ተጨዋቾችም አሉት!

አጨዋወቱ በጣም ቀላል ነው ልክ እስከዛሬ ትጫወቷቸው እንደነበሩት Airdrop'ኦች ተመሳሳይ እና ቀላል ነው። በጨዋታው ውስጥ ያሉት ምስሎች ሁሉም ከቴሌግራም Emoji'ዎች ተመሳሳይነት አለው(Profit Per Hour እና ሌሎችም ካርዶች)

DROPEE የተመሰረተው በዋናነት ትኩረታቸውን በ Web3 ላይ ካደረጉት The Sandbox ፣ Opensea Pro ፣ Tioga Capital በተውጣጡ ቡድኖች ነው። ትዊተርም ወይም X Yellow Tick Verification ሰጥቶታል( የሚሰጠው ትልቅ ለሚባሉ እና ታማኝነት ላላቸው ነው)

ከLINGO ፣ OKX እና LEDGER ጋር በትብብር ሰርተዋል በመስራት ላይም ይገኛሉ። ከ LINGO ጋርም በመተባበር Vacation ፣ የ iPhone 16 ሽልማት ፣ NFT እና እስከ 50ሺ ዶላር የሚያስገኝ ሽልማት ውድድር ተጀምሯል!(አጨዋወቱ እናሳያችኋለን ከፈለጋችሁ)

Blum Task ውስጥም ይገኛሉ

በየቀኑ ለ 20+ ቀን Daily Check In የምታደረጉ ከሆነ ከ3 Billion በላይ ነጥብ መሰብሰብ ትችላላችሁ እንዲሁም Spin በማድረግ USDT ማሸነፍ ትችላላችሁ እኔ እስካሁን $4 አግኝቻለው።

በአሁኑ ሰዓትም ብዙም እየተወራለት አይደለም ስለዚህ አጋጣሚውን ተጠቀሙ Viral ከመውጣቱ በፊት
💪👇👇👇

https://t.me/DropeeBot/play?startapp=ref_bHHL4W9xmKc
https://t.me/DropeeBot/play?startapp=ref_bHHL4W9xmKc


⭐Major New Task

Ending soon... 🏃‍♂️


💲🔠🔠🔠🔠🔠 is coming to Wallet on November 28

Majors! Soon you'll be able to receive tokens from the popular game Major in Wallet, exchange them for other crypto like USDT, or send $MAJOR to your friends on Telegram for free 💰

Turn on notifications — we will let you know when you can claim $MAJOR on Wallet 🪙

Investments in crypto are risky. This communication is not intended for persons in the United Kingdom.






Major Community dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🪙 $MAJOR Supply

Hello, Majors! The active phase of preparation for the listing is in full swing, and we’re here with new details for you

💲 The supply of Major Token is 100,000,000 $MAJOR

The exchanges which announced our token listing are currently: OKX, BYBIT, BITGET, KUCOIN, MEXC, GATE and more..


By the way, the last chance to make an impact on your drop is completing tasks and getting achievements. While there are still few available, we've added 3 more. Hurry while they are available. All farming methods will be disabled on November 20th.

Stay tuned for more details 📊


የ Satoshi Nakamoto Bitcoin wallet ተንቀሳቅሷል

የ "Satoshi Nakamoto" Bitcoin wallet ከ2010 በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2,000 BTC ተንቀሳቅሷል

ከ14 ዓመታት በሗላ የእነዚህ ቢትኮይን ዋጋ ከ120 ዶላር ወደ 180 ሚሊዮን ዶላር አድጓል

ያኔ አልጋ ላይ ተኝተህ በ ላፕቶፕ ብቻ እስከ 2,000 BTC Mine ማድረግ ይቻል ነበር 🤩


ኖቬምበር እና ዲሴምበር

1. Memefi - November 22
2. Tapswap - November 24 or 30
3. Major - November 28

የኖቬምበር እንዳለቀ December ደግሞ Doctor X ሊስት የሚደረግ ይሆናል

ከነሱ በመቀጠል እስካሁን ባሉ መረጃዎች Blum ፣ Notpixel እና Paws ም ዲሴምበር ላይ ሊስት እንደሚደረጉ ነው የተገለፀው ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.