ኢስላማዊ የዳዕዋ ሴንተር dan repost
📜 በዝሙት የተወለደች ልጅ የምትጠራው በማን ነው?
👉ሚዛን በሚደፋው የኡለሞች አቋም መሰረት በዝሙት የተወለደች ልጅ የምትጠራው በእናቷ እንጂ በአባቷ አደለም። በዚህ ላይ ደግሞ የመጣ ሀዲስ አለ።
📨በመሆኑም አባቷ ለሷ ወልይ አይሆናትም ቢሞትም አትወርሰውም ብትሞትም አይወረሳትም።እናት ደግሞ ወልይ ሆና ኒካህ ማሰር አትችልም የናት ቤተሰቦችም እንዲሁ ወልይ መሆን አይችሉም። ስለዚህ ይህች ሴት ወልይ የላትም።ወልይ የሌላት ደግሞ ወልዩዋ የሙስሊም ባለስልጣን ነው።
🗒መልእክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል {ባለስልጣን ወልይ ነው ወልይ ለሌለው} አቡ ዳውድ (2083) ቲርምዚ (1102) አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
👉በመሆኑም በአካባቢዋ ሸሪአ ፍ/ቤት ካለ የዛ ፍርድ ቤት ቃዲ ወልይ ሆኖ ያስርላታል።ያ ከሌለ በአካባቢዋ ያለ ሙስሊሞችን የሚወክል ተቋም ካለ የዛ ተቋም ሙዲር (ተጠሪ) ወልይ ሆኖ ይድራታል።ያም ከሌለ የመስጂድ ኢማም ወልይ ይሆናታል።
_____
http://Telegram.me/islamic_Daiwa_Center/IDC