የሱና ዳዕዋ እንዲህ አብቦ ስታይ ልዮ እርካታ ታገኛለህ
ዳዕዋ በዚህ መልኩ መታደም፣ ያውም ልብህ በማይረጋጋበት መርካቶ ሆነህ ምንኛ መታደል ነው።
"ኡስታዝ አብድልካፍ" ዘወትር ሐሙስ ከዙሁር በሗላ በሚያቀርበው ሙሐደራ ስለ ተውሒድ፣ ሽርኩ፣ቢድዓው ፣ በሚያምር አቀራረብ ነሲሓ ያደርጋል።
በመሐል በቀልድ እያዋዛ በሁሉም ጉዳዬች ላይ ምክሩ ይለግሳል፣ዳዕዋ ጥበብ ሲታከልበት እጅጉን መሳጭ ነው።
T.me/dawudyassin