🔹ተምዪእ ሴጣናዊ መረጃ
ተምዪእ እያሉ የሱና ኡለማዎችን ፣ ኡስታዞችን ፣ ዱአቶችን… መዘርጠጥ ከዚህም አልፎ ተምዪእ በሚል ሽፋን በሰለፍዮች መሀከል ለመከፋፈል ምክንያት መሆን ይህ ሴጣናዊ መረጃ ነው ።
ሸይኽ ረቢእ ተምዪእ የሚለውን ቃል ሴጣናዊ መረጃ /ሁጃ ኢብሊሲያ/ ማለታቸው ተምዪእ የሚባል ነገር የለም ይህንንም ቃል መጠቀም አይቻልም ማለታቸው አይደለም ታዴያ ምን ማለት ነው ካልከኝ የተናገሩበትን የንግግር አገባብ ካስተዋልን የምንገነዘበው ይህን ቃል ያለ አግባብና ያለቦታው መጠቀምን ነው የተቃወሙት።
ለዚህም አንድ ሌላ ማሳያ ልጥቀስ ሸይኽ ፈውዛን ስለ ጀርህ ወተእዲል ሲጠየቁ ይህ በር የተዘጋ ነው እናንተ ልትከፍቱት ትፈልጋላችሁን? ብለው መመለሳቸው ወይም የጀርህ ወተእዲል ባለቤቶች ቀብር ውስጥ ናቸው ማለታቸው በግልፅ ወደ ቢድአ የሚጣራን አካል ማነወርን/ ጀርህ /ማድረግን እየተቃወሙ አይደለም ነገር ግን በዚህ ነጥብ ላይ ለሚታየው ድንበር ማለፍ በር እየዘጉ ነው።
ሸይኽ ረቢእ ተምዪእን በሚገባ አብራርተዋል ለሚገባቸው ሰዎችም ሙሚዪእ የሚል ባህሪ ሰጥተዋል ። እንደዚሁም ተምዪእና ሙመዪእ የሚለውን ቃል ያለ አግባብ እና ያለ ቦታው ለአህለ ሱና ሰዎች ሲጠቀሙት ሲያዩ ይህ ሴጣናዊ መረጃ /ሁጃ ኢብሊሲያ/ ነው ብለዋል ።
T.me/dawudyassin