👉 ይህ ሸይኽ ከዚህ በፊት ከነበረበት የድንበር ማለፍ አካሄድ ተውበት አድርጎ የተመለሰ ነው
🔹 ትላንትና በግለሰብ ላይ ድንበር አልፈው ስሙን ያጠፋትን አሁን ላይ ተመልሻለው ሲሉ
ይህ የአቋም መጋጨት / ተናቁድ/ ነው ወይም መቀያየር/ ተለውን/ ነው ይሏቸዋል ድንበር አላፊዎቹ
🔹 የበፊቱ አቋሙ በአሁኑ አቋሙ ላይ ምላሽ ሲሰጥ እያሉ ጀማሪ ተማሪዎችን ያታሉበታል
🔹አኢማዎች በብዙ ነጥቦች ላይ ተራጁእ አድርገዋል ኢማሙ ሻፊኢ ፣ ኢማሙ አህመድ… እነሱንም ተቀያይረዋል እንበል?
🔹ከስህተት መመለስ ትልቅነት ነው
🔹ስንት አመት ሱና ሲያስተምር የነበረን አሊም በአንድ ስህተት የሰራውን መልካም ነገር ሁሉ ምንም እንዳልሰራ ያደርጉታል እንዲህ አይነት ሰዎች በሰለፍያ መሀከል የተደበቁ ድንበር አላፊዎች ምቀኝነት የተጠናወታቸው ናቸው
👉 ከሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሂዛም ትልቅ ቁም ነገር እንቅሰም
T.me/dawudyassin