ኢምራን አህመድ (አቡ ጀውዳን) dan repost
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ የነገው ስንቅ
"ይሻላል!"
⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵⤵
➻ከመጥፎ ጓደኛ ☞ብቸኝነት ይሻላል
➻ከማይረባ ወሬ ☞ዝምታ ይሻላል
➻ከዝምታ ይልቅ☞ ዚክር ማለት ይሻላል
➻ከፍልስፍናና ከአህለል ቢድዓ ዕውቀት☞ ጅህልና ይሻላል
➻ከመጥፎና አላህን ከማይፈራ የትዳር አጋር☞ ላጤነት ይሻላል
➻መጥፎ ከሆነና በሁለቱም ዓለም ከማይጠቅም ልጅ☞ መሀንነት ይሻላል
➻ሌሊት ሲሰግዱ አድሮ በማግስቱ ከማውራት☞ፈርድ ሰግዶ ተኝቶ ማደር፣ ፆምኩኝ ለማለት ከመፆም ደግሞ እየበሉ መዋል ይሻላል
➻የማይረባ ነገር እየሰሩ ወይም አላህን እያስቀየሙ ቁጭ ብሎ ከማደር☞ ተኝቶ ማደር ይሻላል
➻ሰደቃ ሰጥቶ ከመመፃደቅ
☞ አለመስጠትና መልካም ንግግር ይሻላል
➻ሰውን ከማማት
☞መምከር ይሻላል
➻ሰውን ከመመቅኘት
☞ እርሱ ከደረሰበት ለመድረስ መስራት ይሻላል
➻ውስጥን ሳያጠሩ ውጭን ከማሳመርና ብዙ ስራን ከመስራት
☞ውስጥ ጠርቶና ተስተካክሎ ትንሽ ስራ መስራት ይሻላል
➻በርካታ ሙሓደራዎችን ከማድመጥ ☞ትርጉሙን የሚያውቁትን አንድ የቁርኣን አንቀጽ እያስተነተኑ ደጋግሞ ማድመጥ ወይም ማንበብ ይሻላል
➻የካፊር ፀባዩ ምንም ቢያምር ከርሱ☞ የፀባይ ችግር ያለበት ሙስሊም ይሻላል
➻ከሰነፍና ደካማ ሙእሚን
☞ ንቁና ጠንካራ ሙእሚን ይሻላል
➻ዱኒያ ላይ ስሜትን እየተከተሉ ከመዝናናት ☞ላጭር ጊዜ ስሜትን ተቆጣጣሮ ጀነት ላይ ሁሌም መደሰት ይሻላል
➻ሰዎችን ከመለመንና ከነሱ ስጦታ
☞አላህና የርሱ ስጦታ ይሻላል!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)
➳https://t.me/AbuJewudan