ከኢትኤል ብዕር ነጠብጣቦች......✍️ dan repost
📕 ቢነበብ የማይጠገብ መፅሐፍ ነው" የኛ ሰው በደማስቆ"። እውነተኛ ታሪክ ሲሆን የታላቁን እስራኤላዊው ሰላይ የኤሊ ኮሄንን ማንነትና ፍፁም ለአላማው መሰጠትን የሚገልጽ እና የእራኤልን ሞሳድ እንዲሁም ስለላውን በሶሪያ ውስጥ እስከ ስቅላት ሞት ሂወቱን ስለሰጠው ድንቅ ሰላይ(ስለላ) ይተርካል።
🙏 ይህ መፅሐፍ ለህይወታችን ለማንነታችን እጅግ የሚጠቅም የዓላማ ፅናትን ታማኝነትን ሐገር መውደድን የሚያስተምርና ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የማሞ ውድነህ ከምርጥ ስራዎቹ አንዱና ተወዳጅ መፅሐፍ ነው #አንብቡት እውነት ሁሌም የፀናች መሆኗን በማስረጃ የሚያሳይ ምርጥ መፅሐፍ ነው።
https://t.me/yinuca
🙏 ይህ መፅሐፍ ለህይወታችን ለማንነታችን እጅግ የሚጠቅም የዓላማ ፅናትን ታማኝነትን ሐገር መውደድን የሚያስተምርና ራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያደርግ የማሞ ውድነህ ከምርጥ ስራዎቹ አንዱና ተወዳጅ መፅሐፍ ነው #አንብቡት እውነት ሁሌም የፀናች መሆኗን በማስረጃ የሚያሳይ ምርጥ መፅሐፍ ነው።
https://t.me/yinuca