ኢብኑል ቀይም አልጀውዚይ رحمه الله تعلى
እንድህ ይላል
አስር ነገሮች ለالله ውደታ ከመሚጋብዙህ ናቸው
እነርሱም
1 / 👉ቁርአንን ማንበብ ፣ ማስተንተን እና ለምን እንደታሰበበት በማስተንተን መቅራት እና በሱ መተግበር
2/ ከግደታ ( ፈርድ) በኋላ ሱና ማዘውተር
3 / በዚክር ላይ መዘውተር በማንኛውም ሁነታ ላይ ሆነህ እናም ተግባራዊ ማድረግ
4/ ሁለት የምትወዳቸው ነገሮች ከተከሰቱብህ መጀመሪያ አ الله የሚወደውን ማስበለጥ or ማስቀደም
5/ በ الله ስም እና በህሪ ማስተንተን እና የ ጌታችንን ሙሉነት እና ቻይነት ማስተንተን እና ሁሉ ነገር የማያቅተው መሆኑን አውቀን መፍራት
6 / የ الله ህን ፀጋ በውጭም በውስጥም በግልፅም በድብቅም ባሮቹን ማጣቀሙን መንከባከቡን ማስታወስ ፣ ማስተንተን
7/ ለ الله ቀልብን ሰበር ማድረግ እና ወደሱ ከጃይ መሆን
8/ ሌሊት ጌታችን ወደ ሰማይ በሚወርድበት ስአት ከሌሊቱ 1/3 ኛው
ላይ ተነስቶ ከሰዎች ገለል ብሎ ቁርአን መቅራት ፣ ሶላት መስገድ ማህርታን መጠየቅ
9/ ደጋጎችን መቀማመጥ እና ከነሱ መልካምን መውረስ ፣ መቅሰም ፣መጠቀም
10/ ባንተና በጌታህ መካከል እየገቡ ቢዚ ከሚያደርጉህ ነገሮች መራቅና መጠንቀቅ
ናቸው ይለናል ይህ ታላቅ ዓሊም رحمه الله