ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ በኩዌት ከኢፌዴሪ አምባሳደር ሰኢድ ሙሀመድ ጋር ተወያዩ !
መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም [ተ.ሚ.ማ/ አዲስ አበባ]
የሊባኖስ የተባበሩት አረብ ኤምሬትና የመካከለኛው ምሥራቅ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ድሜጥሮስ በኩዌት ከኢፌዴሪ አምሳደር ሰይድ ሙሀመድ ጋር ስለ ኩዌት ደብረ ምሕረት አቡነ ተክለሃይማኖት ወቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ከኩዌት መንግሥት ሕጋዊ እውቅና ስለሚያገኝበት ሁኔታ ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር እንዴት መስራት እንዳለባቸው ተወያይተዋል ።
መ/ሐ/ አባ ታዴዎስ በቤተ ክርቲያኒቱና በኤምባሲው መካከል ያለውን ጠንካራ ግንኙነት ገልጸው ለአገልግሎታችን መሳካት ክቡር አምባሳደር ሰይድ ሙሀመድ ለቤተክርስቲያኒቱ እያደረጉ ላለው ትብብር አመስግነዋል ።
© ማዕዶት
✨✨✨✨✨✨
✝️#ድምፀ_ተዋህዶ✝️