🌹 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ዱሩሶች 🌹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


በዚህ ቻናል ውስጥ ሙስሊም ሴቶችን ብቻ የተመለከቱ ሕግጋት ፣ ፈትዋዎች እና ሌሎች አሳሳቢ ትምህርቶች ይቀርባሉ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri




አላህ የሚወዳቸው ሁለት ባህሪያት አሉህ፡፡ እነርሱም ታጋሽነትና እርጋታ ናቸው፡፡” ሙስሊም(17)

.
رَزَقَنَا اللهُ وَإِيَّاكُمْ الحِلْمَ وَالأَنَاةَ وَالصَّبْرَ وَالهُدُوءَ للهِ وباللهِ وفي اللهِ...
መረጋጋትና አስተውሎትን ያድለን!




«ነፍስህ እንደምትጋልበው ከብትህ ናት!
ቆራጥነትህን ስታውቅ ትበረታለች። ስንፍናህን ካወቀች ደግሞ ልትጠቀምብህ ትሻለች። ስሜቷን እንድታሳካላት ብቻ ትወተውታለች!»
ኢማም ኢብኑ ረጀብ አል‐ሐንበሊይ


🔸የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንዲት አማኝ ሴት ሶላትን ከሰገደች፣ ረመዳንን ከፆመች፣ ክብሯን ከጠበቀች፣ ባሏን ከታዘዘች ጀነት በፈለግሺው በር ግቢ ትባላለች።»

📚 (ሙስነድ ኢማሙ አህመድ 1661)

https://t.me/zkre_remedan


የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official) dan repost
አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!






⛔️ كيف تستثمر رمضان؟


📌 (ረመዳን ውስጥ ትርፋማ ለመሆን…)


⏰ ዛሬ  እሁድ
ሸዕባን 26/1444 አ/ሂ
ከዐስር በኋላ

🕌 ኑር ኢስላሚክ ሴንተር ቅጥር ግቢ ውስጥ የቀረበ ሙሓደራ


🎙በሱልጧን ኸድር

https://t.me/sultan_54


📗የፆም ህግጋት በተመለከተ የተሰጠ ኮርስ

🕌በሰላም መሰጂድ

🎙በሱልጣን ኸድር

🔁
https://t.me/sultan_54

10 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

5 786

obunachilar
Kanal statistikasi