አይ ኤገስት!
የተወደደችውን ይሁዳ ለባዕድ ባቢሎናውያን ተላልፋ እንድትሰጥ ካደረጋት ኃጢአት ቀዳሚው ሰ*ዶማ*ዊነት ነው። ኢሳይያስ እንዲህ ይላል፣
“የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!”(ኢሳ. 3፥9)
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ፣
“የሰዶም ሰዎች ግን ክፉዎችና በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ኃጢአተኞች ነበሩ።”(ዘፍ.13፥13) ያስባላቸው ኀጢአት ሰዶ*ማ*ዊ*ነት ነው።
ኤገስትን የሚያህል ትምህርት ቤት እንዲህ ያለውን ነው*ርና ርኩ*ሰት ይደግፋል ተብሎ መታማቱና ሐሜቱን ቀጥተኛ በኾነ መንገድ ከመቃወም ይልቅ ይብሱኑ “መሸፋፈኑ” ጆሮን ጭው ያደርጋል። ለትውልድ መንገድ ያመለክታል፤ ጤነኛ ነገረ መለኮት ያስተምራል፤ ለርቱዑ ክርስትናና ለቅድስና ሕይወት ይተጋል፣ ኀጢአትና ኀጢአተኝነትን ተጠይፎ መጠየፍን ያውጃል ሲባል ... እንዲህ መልመጥመጡ “ወይ ነዶ” ያንገበግባል።
እንዲህ ለዘ*ብተኝነትና የማሰናከያ ዐለትን በትውልድ ፊት ማኖር በጌታችን ትምህርት በግልጥ እንዲህ ተብሎአል፣ “ይህች ዓለም የመሰናክል ምክንያት በመሆኗ ወዮላት! መሰናክል መምጣቱ አይቀርምና፤ ነገር ግን የመሰናክሉ ምክንያት ለሚሆነው ሰው ወዮለት።”(ማቴ. 18፥7)።
ሰ*ዶ*ማ*ዊነት ርኩሰት ነው! የትውልድ ነቀርሳ ነው። የእግዚአብሔርን ፍጥረትና የፍጥረትን ዓላማ በግልጥ የሚቃወም ኀጢአት ነው። ኤገስት ሆይ፤ ተዉ አይበጃችኹም። ምናልባት በሚረዱአችኹና በምትመኩባቸው አካላትና በዕርዳታቸው ታፍራላችሁ።
የቴሌግራም አድራሻ - https://t.me/ebenezertek