የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ 41 ግዙፍ ሀገራዊ የቢዝነስ ኩባንያዎችን እያስተዳደረ ይገኛል፡ ፡ኩባንያዎቹ ከኪሳራ ወደ አትራፊነት የማሸጋገር ሃላፊነት ያለው ተቋም ነው፡፡ ከ2014 ጀምሮ በአዲስ መልክ ሥራ የጀመረ ሲሆን ባለፉት በንግድ ህግ እንዲተዳደሩ አድርጓል፡፡
በቀጣይም በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ እንዲሳተፉ ከወዲሁ ሥራዎችን እየሠራ ሲሆን ከውጭ ከሚገቡ ድርጅቶች ጋር ተቀዳዳሪ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
በእነዚህና ሌሎችም ጉዳዮችም ከድርጅቱ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት መልዕክት ሳህሉ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ👇
https://youtu.be/nDudRH0H3mo