❇️👉የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርትን ይፋ አደረገ ፡፡
❇️👉ይህ አዲሱ ፓስፖርት ደህንነቱ የተጠበቀ እና በሀገር ዉስጥ የሚመረት ሲሆን ፣ የደህንነት ደረጃው ከቀድሞው ፓስፖርት በ300 እጥፍ ይበልጣል ተብሏል፡፡
❇️👉ፓስፖርቱ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘዉ የለሚ ኢንደስትሪያል ፓርክ የሚመረት ሲሆን ጥራቱ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ስለመሆኑም ተነግሯል፡፡
❇️👉በተጨማሪም ፣ በፓስፖርቱ ገፆች ላይ የሀገር ገፅታ የሚያስተዋዉቁ የኢትዮጵያ መለያዎች እንደተካተቱበትም ለማወቅ ተችሏል፡፡
❇️👉 አዲሱ የኤሌክትሮኒክስ ፓስፖርት የግለሰቡን ባዮግራፊክ መረጃ ብቻ ሳይሆን የጣት አሻራውንም የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ ይዟል ተብሏል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews