የየካቲት 14/2017 ዓ.ም የረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች
🎯የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ የዩክሬንን “ሬር ኧርዝ” የተባሉ ማዕድናት ተጠቃሚ በምትሆንበት ዙሪያ የኪዬቭ መንግስት ወደ ድርድር እንዲመጣ መጠየቃቸውን ተናገሩ።
🎯ሩሲያና ዩክሬን በፈረንጆቹ 2025 የተኩስ አቁም ስምምነት ሊፈራረሙ እንደሚችሉ አንድ የዩክሬን የደህንነት ባለስልጣን ተናገሩ።
🎯ፈረንሳይ ወታደሮቿን ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ኮትዲቯር ማስወጣቷን አስታወቀች።
🎯የቡድን 20 አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ በደቡብ አፍሪካዋ ጆሀንስበርግ ከተማ እየተካሄደ መሆኑ ተነገረ።
🎯የትራምፕ አስተዳደር ከቻይና ጋር አዲስ የኒውክለር ስምምነት መፈራረም እንደሚፈልግ ተሰማ።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews