የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የየካቲት 14 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
❇️👉የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ሹመት መስጠቱን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት ገለጸ።
❇️👉ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟሉ ዜጎች ፓስፖርት ለማግኘት ሲጠይቁ ሳይንገላቱ ማግኘት እንዲችሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንዲደግፋቸው ርዕሰ ብሄር ታዬ አጸቀስላሴ መልእክታቸውን አስተላለፉ፡፡
❇️👉ኢትዮጵያ 2ኛውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምግብ ስርዓት ጉባዔ በመጭው ሀምሌ ወር ለማስተናገድ ዝግጁ ነኝ አለች፡፡
❇️👉በአንድ ጊዜ 16 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ሃይል መሙላት የሚያስችል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪ መሙያ ጣቢያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተገንብቶ ሥራ መጀመሩ ተገለጸ።
❇️👉በመንግስትና በግል ድርጅቶች አጋርነት ስምንት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በኢትዮጵያ ሊገነባ መሆኑ ተሰማ፡፡
❇️👉ሩሲያ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለች፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ዩቲዩብ፡-https://www.youtube.com/@ebstvWorldwide/featured