የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የመጋቢት 1 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡ 00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፦
🎯መንግስት በቀጣይ 3 አመታት የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔትን ለመተግበር 45 ቢሊየን ብር መመደቡን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡
🎯ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ሃይል ግዢ ለመፈፀም የወሰነችው በሃገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል ያለውንና በተደጋጋሚ በሚከሰቱ የሃይል መቆራረጦች በአመት 32 ቢሊየን ሽልንግ እያከሰራት ያለውን ችግር ለመቅረፍ መሆኑን አስታውቃለች፡፡
🎯የመጋቢት ወርን "መጋቢት የደም ልገሳ ወር " በሚል የደም ልገሳ የንቅናቄ ስራ ላይ ህብረተሰቡ ከዛሬ ጀምሮ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ።
🎯በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጉራጌ ዞን ባለፉት 6 ወራት ከ70 ሺ በላይ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸዉን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
🎯በየዓመቱ ህይወታቸው ከሚያልፍ 12ሺህ እናቶች ውስጥ 8 ሺህ የሚሆነው በደም መፍሰስ ይከሰታል ተባለ፡፡
🎯 የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ አቅርቢያለሁ አለ፡፡
ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews