በኢትዮጵያ ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ከሦስት በመቶ የማይበልጡት ናቸው። የእነዚህ ኢንተርፕራይዞች እድገት የሚያጋጥሞቸውን የፋይናንስና የገበያ ትስስር ችግሮች በዋናነት በማንሳት በተሻለ ሁኔታ ለመስራት እና ውጤታማ ለመሆን ስለሚያስችላቸው መንገዶች በአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከተሰማሩ እና በቢዝነስ ማማከር ላይ ካሉ አካላት ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/LEdhVs4PkFc
ዝርዝሩን ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/LEdhVs4PkFc