ልክ 1፡30 ሲሆን ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ከታች ያሉትን መረጃዎች ይዞ ይጠብቃችኋል።
📺የህዝብ እንደራሴዎች ምክርቤት አባላት ከመራጮቻቸው ያሰባሰቧቸው ጥያቄዎች በርካታ ዜጎች የኤሌከትሪክ ተደራሽነት ጋር የተገናኙ ጥያቄዎች እንዳላቸው ስለማሳየታቸው፤
📺ኢትዮጵያ ከወራት በፊት ሥራ ላይ ካዋለችው ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት ተገቢውን ጥቅም እንድታገኝ የፋይናንስ ዘርፏን ማዘመን ይገባታል ስለመባሉ፤
📺በትላንትናው እለት ህይወታቸው ስላለፈው የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጂሚ ካርተር ከደርግ ዘመነ መንግስት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስለነበራቸው ፖለቲካዊ ተሳትፎ መለስ ብለን በወፍ በረር እናስቃኛችኋለን፡፡
❇️እነዚህን እና ሌሎች የተመረጡ አጫጭር የሀገር ውስጥና የውጪ ዜናዎችን ይዘን እንጠብቃችኋለን።
❇️የምሽት 1፡30 ቀጠሮአችሁን ከኛ ጋር እንድታደርጉ ከወዲሁ እየጋበዝን ሰላማዊት ደበበ እና ይድነቃቸው ብርሃኑ ይጠብቋችኃል፡፡
"ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው"
የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዜናን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለምትከታተሉ እናመሰግናለን!
ያማረ ምሽት ከወዲሁ ተመኘን!