የልብ ህመም እና ዳውን ሲንድሮም...ህክምናውስ ምንድን ነው? |NEW LIFE|
የሰው ልጅ ህይወት ከውሃ እና ምግብ ጋር የተቆራኘ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ የተጠና አመጋገብ ወይም ስነ ምግብ ሰፊ ሃሳብ ሲሆን ፕሮግራሙም ትኩረቱን ያደረገው አመጋገብ እና ዳውን ሲንድሮም ላይ ሲሆን በዲቦራ ፋውንዴሽን በመገኘት የስነ ምግብ ባለሙያ ፣ ወላጆች እና ዳውን ሲንድሮም ያለባችውን ልጆች በማናገር ቆይታ አድርገናል፡፡
New Life is a compelling television program dedicated to exploring diverse health issues...