በኃይል አስተላለፊያ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት የኃይል አቅረቦት
ከቻግኒ - ግልገል በለስ በተዘረጋው 66 ኪ.ቮልት ኃይል አስተላለፊያ መስመር ማንዱራ አካባቢ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት በመተከል ዞን፣ በግ/በለስ ከተማ ፣በማንዱራ ፣ በፖዌ፣ በዲባጠ፣ በቡለን፣በደ/ዘይት፣ በዳንጉር፣ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል፡፡
ስለሆነም በኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ ላይ የተፈጠረው ብልሽት ተጠግኖ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት