የመስመሮች መልሶ ግንባታ - ለአስተማማኝ የኃይል አቅርቦት
አስተማማኝ የሆነ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑ ያፈራቸውንና ውጤታማ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮችን፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና ሌሎች የኃይል አማራጮችን ስራ ላይ ማዋል ያስፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት እያደገ የመጣውን የህብረተሰቡን የኃይል ፍላጎት ለማርካት በተቋሙ ከፍተኛ ስራ ተከናውኗል፤ እየተከናወነም ይገኛል፡፡
በተለይ በአገልግሎት ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች እየተከናወኑ የሚገኙ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ማሻሻያና የአቅም ማሳደግ ሥራዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ!
http://www.eeu.gov.et/publication/detail/1153?lang=am