🔔አንብቡት
❇️አጋዦች ያሉበት ቦታ እንድታዋሩ የደላላ ስልክ ከሰጠን በኋላ ውሳኔያችሁን ሳታሣውቁ በዛው የምትወስዱ እና መረጃ ለኛ የማታያይዙ ሰዎች ለሚፈጠረው ነገር ሀላፊነት አንወስድም!
❇️ኮሚሽን ለአጋዥ 25% ለተለያዩ የድርጅት ቅጥሮች 20% ነው የምናስከፍለው።
❇️በእምነት ሰራተኛ ከሰጠናችሁ በኋላ ኮሚሽን የምታስቀሩ እንዲሁም ደጅ የምታስጠኑን ሰዎች የሰው ሀቅ ምንም አይጠቅምም አስገቡልን በእናንተ የተነሣ ሌላው ከስተመር ተአማኒነቱ አይጓደል🙏
❇️ሰራተኛ የሚፖሰተው የእለት ነው።ያልተቀጠሩ ወይም ያሉ ልጆች ፖስተን ስለምናሳውቅ በዛ መሠረት ደውሉልን።
❇️በትእግስት ስለምትጠብቁ እንዲሁም ለሌሎች ቻነላችንን እያጋራችሁ ቤተሰቦች ስለምታበዙልን ከልብ እናመሠግናለን🙏
https://t.me/efuyegellamarket