ሰሞኑን የሰራተኛ እጥረት እንዳለ የምናየው ነገር ነው።በእኔ በኩል አዳዲስ ደላሎችን እያነጋገርኩ እና ልጆች ሲመጡ አብረውን እንዲሠሩ እያነጋገርኩ ነው።
በብዛት ለገና እና ለጥምቀት እነዚህ ሰራተኞች ቤተሰብ ጥየቃ እንዲሁም በተለያዩ የግል ጉዳዮች ወደክፍለሀገር ስለሄዱ እና ስለሚሄዱም ይሄንን ከግምት በማስገባት በትእግስት እንድትጠብቁኝ ለመንገር ነበረ ቤተሰብ😍
ነገ የሚመጡ ልጆች ካሉ እናሳውቃለን ለዛሬ ግን ልጆች የሉንም።
መልካም የከሰአት ጊዜ ይሁንላችሁ🙏
https://t.me/efuyegellamarket