በሺዎች የሚቆጠሩ ሰራተኞች ያሉት ኢቢሲ ሁለት እና ሶስት ጋዜጠኞች በበጎ ፈቃደኝነት ህዝብን ከሚያገለግሉበት ኢትዮጵያ ቼክ ላይ ኮፒ-ፔስት ሲያደርግ ማየት ያስደንቃል፣ ምንጭ መጥቀስ የሚድያ ስነምግባር ነው።
ኢትዮጵያ ቼክ ከ10 ሰዓት በፊት ያወጣው መረጃ: https://www.facebook.com/share/p/1ExjnJuxCZ/
የኢቢሲ ኮፒ-ፔስት ⬆️
@EliasMeseret
ኢትዮጵያ ቼክ ከ10 ሰዓት በፊት ያወጣው መረጃ: https://www.facebook.com/share/p/1ExjnJuxCZ/
የኢቢሲ ኮፒ-ፔስት ⬆️
@EliasMeseret