ለፈገግታ
አንድ ገጠሬ ብር የያዘች ቦርሳ ሰርቆ ሊሰግድ መስጂድ ገባ ስሙም ሙሳ ይባል ነበር ኢማሙ ሲያሰግድ ይህን አንቀፅ ቀራ።
«وماتلك بيمينك ياموسى»
«ሙሳ ሆይ! ይቺ በቀኝ እጅህ ያለችው ምንድን ናት»
👉 ገጠሬውም በጌታየ ይሁንብኝ አንተ ሰውየ ጠንቋይ ነህ ብሎ ቦርሳውን ወርውሮ ሮጠ‼️
[ﺍﻟﺒﺼﺎﺋﺮ ﻭﺍﻟﺬﺧﺎﺋﺮ ﻷﺑﻲ ﺣﻴﺎﻥ 161]
ትምህርት አለበት እናስተንትን