በ ቁርአን ተወሱል☝️☝️⭕️👉በ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ባዝ መሪነት በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
🧶ቁጥር 70
🌈ጥያቄ:—በ ቁርአን ተወሱል ማድረግ ሁክሙ ምንድነው❓❓ወይም በ ትልልቅ በተከበሩ ቀናቶች ምሳሌ እንድህ ቢል(ጌታየ ሆይ እጠይቀሀለሁ በ አረፋ ቀን ሀቅ(ክብር)) ይሄንንም አምሳያ❓❓❓
🌈መልስ:—በ ቁርአን ተወሱል ማድረግ ይቻላል❗️ምክንያቱም ቃላቶቹም ትርጉሙም የ الله ንግግር ነው❗️
👉የ الله ንግግሩ ከባህሪያቶቹ አንዱ ባህሪው ነው❗️በሱ(በቁርአን) ተወሱል ማድረግ ወደ الله በባህሪያቶቹ ተወሱል እንደማድረግ ነው ❗️
👉ይሄ ተውሂድን አይፃረርም❗️
👉ከ ሽርክ ማዳረሻወች አንዱ መዳረሻም አይደለም❗️
በቀናቶች ተወሱል ማድረግ ልክ ምሳሌ ጥያቄው ላይ እንደተጠቀሰው ያ አይቻልም❗️❗️
👉ምክንያቱም በ ፍጡራን ተወሱል ማድረግ ወደ ሽርክ የሚያዳርስ ነገር ነው❗️❗️
👉ምክንያቱም ይሄ ነገር ለ ሸሪአ መረጃወችን ይፃራር❗️❗️
ልክ የነብዩ صلي الله عليه وسلم ንግግር ⚡️የኛ ትዛዝ የለለበትን ስራ የሰራ በሱ ላይ ተመላሽ ነው⚡️
ኢማሙ ሙስሊም በ ሶሂሁ ላይ ዘግቦታል
وبالله التوفيق
ማሳሰቢያ: በቁረአን ተወሱል ሲባል አንድ ሰው በ "ፈጣሪነትህ" ይሁንብህ እንደሚለው "በንግግርህ" ይሁንብህ ቢል ወይም "በቁርአን ይሁንብህ" ሲል በንግግሩ ማለት ፈልጎበት መሆን አለበት❗️
والله أعلم
أخوكم أبو قتادة
🛑ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ
🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑🗝🔑
⭕️👉https://t.me/emamulwadey
https://t.me/emamulwadey