👇👇 👇👇 👇👇
አስቸኳይ መልዕክት
የሚገርመው ወንድማችን እሁድ ሙሀደራ አግኝተነዉ ነበረ ❗️
ነገር ግን በዘራፊ ሌባ ተመቶ ወደ ማይቀረዉ አለም ሂዷል الله ይዘንለት
ለደሴ ሠለፍዮች በሙሉ
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
" إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ "
" إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ مُسَمًّى ""
👌 👉 አንድ ወንድማችን በድንገት ወደ ማይቀረው አገር ሒዷል " ሞቷልና" ለቀብር ቦሩ ሠላሳ እንገናኝ ...❗️
🔸 👉 በሁሉም ቦታ ያላችሁ ሠለፍዮች እየተደዋወላችሁ ወንድማችንን ለመሸኘት መቅበራ ቦታ እንገናኝ !!
አሁን የተወሠኑ ወንድሞች ጋር ጀናዛውን ይዘን ወደ ቦሩ ሠላሳ እየሄድን ነው
ከኋላ ተከተሉን