እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የአባታችን ጸጋ ዘአብና የእናታችን የቅድስት እግዚእ ኀረያ እንዲሁም የአቡነ ታዴዎስ ዘጽላልሽ የሦስቱም ቅዱሳን ገድል አንድላይ ታትሞ ታኅሣሥ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ታኅሣሥ 24 በትውልድ ቦታቸው በኢቲሳ ገዳም ሲሸጥ ውሏል።
የገዳሙ አበ ምኔትና መምህሩ ወደ አ.አ መጥተው መጽሐፉ አ.አ ላይ የሚሸጥበትን ሁኔታ ስላመቻቹ ከዛሬ ከጥር 2 ቀን ጀምሮ ገድሉን ማግኘት ትችላላችሁ።
የገጽ ብዛት= 414
ዋጋ= 500
ቦታ፦ ቤተ ጳውሊ የጉዞ ወኪል ቢሮ
ቁጥር 1፦ ፒያሳ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክርስቲያን ያስገነባው ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202።
ቁጥር 2፦ መገናኛ መተባበር ሕንፃ ላይ 4ኛው ፎቅ ቢሮ ቁጥር 415።
የገዳሙ አበ ምኔት ስልክ፦
0920263682
የጻድቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት፤ የአባታችን የጸጋ ዘአብ፤ የእናታችን የቅድስት እግዚእ ኀረያ፤ የአቡነ ታዴዎስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ በጸሎታቸው ይማረን!