ቀን፡ 4/07/2017 ዓ.ም
ለውድ ወላጆች/አሳዳጊ
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም እና የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ልጆቻቸውን በመማር ላይ የሚገኙ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን ቢሆንም በስብሰባው ላይ የተገኙት ወላጆች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ስብሰባውን ለማከናወን አልቻልንም ፡፡ ስለሆነም በድጋሚ በሁሉም የትምህርት የክፍል ደረጃ ለምታስተምሩ ወላጆች በሙሉ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በሁለተኛ ደረጃ ቤተመጻህፍት በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት ለማድረግ በድጋሚ ስብሰባ የጠራን መሆኑን እየገለጽን ወላጆች ለልጆቻችን የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያለውን ችግር በመወያየት እና የተቃና ለማድረግ በተቻላችሁ መጠን የስብሰባው ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡
- የአንደኛ መንፈቅ ዓመት በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ የስራ አፈጻፀም ሪፖርት ለማቅረብ
- የወተመህ አባላት ምርጫ ለማካሄድ