🌹 ፍ....ቅ....ር..🌹
ማፍቀር በሀላል ለታደለ ትልቅ ፀጋ ነው ።
~~በአለም ካሉ እጂግ ውድ ስጦታወች ሁሉ ውዱ ስጦታ "ፍቅር "ነው ።
~~ፍቅር የተፈጥሮ ህግ ነው ።
ማንም ሰው እራሱን ከፍቅር
መከላከል አይችልም ።
ፍቅር እንኩዋን ያፈቀሩቱን ሲያገኙ
ይቅርና .፣ ሲያስቡት የሚደሰቱበት
ድንቅ የአላህ ስጦታ ነው ።
~ፍቅርን መስጠት እንደት መባረክ ነው
~ፍቅርን መቀበል መታደል ነው ።
ከወደዳችሁት +ካፈቀራችሁት አላህ ያገናኛችሁ ያጋባችሁ 🕊
👇👇👇👇
@eross_eross
ማፍቀር በሀላል ለታደለ ትልቅ ፀጋ ነው ።
~~በአለም ካሉ እጂግ ውድ ስጦታወች ሁሉ ውዱ ስጦታ "ፍቅር "ነው ።
~~ፍቅር የተፈጥሮ ህግ ነው ።
ማንም ሰው እራሱን ከፍቅር
መከላከል አይችልም ።
ፍቅር እንኩዋን ያፈቀሩቱን ሲያገኙ
ይቅርና .፣ ሲያስቡት የሚደሰቱበት
ድንቅ የአላህ ስጦታ ነው ።
~ፍቅርን መስጠት እንደት መባረክ ነው
~ፍቅርን መቀበል መታደል ነው ።
ከወደዳችሁት +ካፈቀራችሁት አላህ ያገናኛችሁ ያጋባችሁ 🕊
👇👇👇👇
@eross_eross