«የሚጥም ትዳር»
በሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አንደበት
[አላህ ይዘንላቸው]
«አንድ ባል ሚስቱን በጥሩ አያያዝ ተኗኗራት የሚባለው ከሷ ጋር በአንድ ፍራሽ ላይ አንድ ለሃፍ [ኮምፎርት፣ ብርድ ልብስና የመሳሰሉትን የመኝታ ልብስ በጋራ ] ለብሶ መተኛቱ ነው።
ምክንያቱም የመልእክተኛው [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፈለግ ይኸ ነበርና።
ነገር ግን እነዚያ ባሎቹም ለብቻቸው፣ ሚስቶችም ለየብቻቸው የሚተኙ ሰዎች፤ አንዳንዴም ከዚህ በከፋ ሁኔታ እሱ በተለየ ክፍል እሷም በተለየ ክፍል የሚተኙ (የሚያድሩ) ከሆነ ያለምንም ጥርጥር ይኸ ከትዳር ጓደኛ ጋር በመጥፎ ሁኔታ መኗኗር " سوء المعاشرة" ይባላል።»
[ይኸ ደግሞ አላህ ያዘዘንን በመልካም ሁኔታ የመኗኗር ኑዛዜን ይጥሳል።]
አላህም እንዲህ ብሏልኮ☞
”هُنَّ لِبَاسٌ لَّكُمْ وَأَنتُمْ لِبَاسٌ لَّهُنَّ“
«እነርሱ ለናንተ ልብሶች ናቸው፤ እናንተም ለነርሱ ልብሶች ናችሁ፡፡»
አልበቀራህ☞187 : البقرة
---------------------
ምንጭ☞⇘
من اقوال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله:
في التعليق على صحيح مسلم
/ ج2 / ص182
@eross_eross