➧ለምን አታገባም?
→በዚህ ዘመን ያላገባ በሸይጣን መረብ ውስጥ መከራን ይጋታል!
☞ ሸይኽ ሳሊህ አል' ፈውዛን፦
"ሴት ያለ ወንድ በመከራ ላይ ነች። ወንድም ያለ ሴት መከራ ውስጥ ነው። ተመጣጣኝ ጥንዶች በትዳር ከተቆራኙ የተሟላ ፀጋ ውስጥ ናቸው።"
[اعانة المستفد (2/220)]
☞አል' ኢማም አል' ጁወይኒይ አሽ ሻፊዒይ፦
"ላጤነት የእብደት ሰበብ እንደሆነ ሁሉ ኒካሕ እብደትን ከሚያስወግዱ ነገሮች አንዱ ነው።"
[نهاية المطلب (12/43)]
☞ኢብኑ ዓባስ፦
"አላህ ልጅ የሰጠው ሰው መልካም ስም ያውጣለት፤ በስነ ስርኣትም ኮትኩቶ ያሳድገው፤ ለአቅመ አዳም የደረሰ ግዜ ይዳረው!"
[رواه ابن ابي الدنيا في العيال (443/1)]
☞ሱለይማን አር' ሩሐይሊይ፦
"ያለ ምንም ምክንያት ከማግባት የሚያፈገፍግ ሰው ወደ ሐኪም ጎራ እንዲል እንመክረዋለን"
(منقول من محاضرة)
☞ሸይኽ ሙቅቢል አል 'ዋዲዒይ፦
"እህትህን ወይም ሴት ልጅህን (ለጣሊበል ዒልም) የሸሪዓ እውቀት ተማሪ ለሆነ ወንድ መዳር ለአንተ ከዱንያና በውስጧ ካሉ ነገሮች ሁሉ በላጭ ነው!"
[البشائر في السماع المباشر ص 13 ]
☞ሸይኽ አሕመድ አን' ነጅሚይ፦
"ወንድ ልጅ መልካም ሴት ጋር ትዳር እስኪመሰርት ህይወቱ የተሟላና ደስተኛ አይሆንም። ሴትም እንደዛው።"
[تأسيس الاحكام (4/172) ]
☞ታላቁ ታቢዒይ ጣውስ ፦
"እስኪያገባ ድረስ የአንድ ወጣት ዒባዳ አይሟላም"
[السير (570/1)]
☞ታላቁ ታቢዒይ ኢብራሂም አን ነኸዒይ፦
"አግባ! ቤቷ ሆና የሚመግባት ጌታ በአንተም ቤት አንተንም እሷንም ይመግባቿል!"
[تاريخ ابن محرز (150)]
👉@eross_eross