Sedimentary Gemstones / የተፈጥሮ ልዩነታቸዉን ማወቅ በጣም ወሳኝ ነዉ #gemstone #formation
#rockhounders #gemsandminerals #diamond #crystalgems
የተፈጥሮ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ጄምስቶኖች በጂኦሎጂያዊ የአፈጣጠር ሂደታቸዉ በዋናነት በሶስት ይከፈላሉ። በዚህ ቪዲዮ ሶስተኛዉን የአፈጣጠር ሂደት እንመለከታለን። Subscribe እና Like ማድረግ ዝምድና ያጠናክራል።