Ethio Gems💰የኢትዮጵያ ማዕድናት


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


በዚህ ቻናል ስለ ሀገራችን የከበሩ ማዕድናት ምንነትና ዓይነት እንዲሁም በግብይት ወቅት ሊደረጉ ስለሚገቡ ቅድመ ጥንቃቄዎች ሳይንሳዊና ተሞክሯዊ ውይይት ይደረግበታል::
https://www.youtube.com/@ethiogemstones
#tiktok.com/@ethiopiangemsociety

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri






Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
PART 3
የከበሩ ድንጋዮች እንዴት ይፈጠራሉ?
እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ የከበሩ ማዕድናት የሚፈጠሩት
በብዙ ሚሊዮን ዓመታት የጂኦሎጂያዊ የተፈጥሮ ሂደት ምክ
ንያትመሆኑን ነው።
በምድር እምብርት ውስጥ በሚኖር ከፍተኛ ሙቀትና ግፊት
ምክንያት የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ወይም ሚነራልስ ከፍተኛ
ጫና
ስለሚያርፍባቸው ውህደት በመፍጠር ለእነዚህ ውብ ድንጋ
ዮች መወለድ እንደ እርሾ ያገለግላሉ።እዚህ ጋር በዋናነት ሶስ
ት አይነትየከበሩ ድንጋዮች የሚፈጠሩበትን የተፈጥሮ ሂደት
እንመልከት።
*ኢግኒየስ ፎርሜሽን፣
*ሜታሞርፊክ ፎርሜሽን፣
*ሴዲመንተሪ ፎርሜሽን ናቸው።
የከበበሩ ድንጋዮች ዋና ዋና ባህርያት
1.ጥንካሬ/Haqdness፡ ጥንካሬ ማለት መጫጫርን እና መፍፋቅን የሚቋቋሙበት የጥንካሬ
መጠንማለት ነው። እዚህ ጋር የአለማችን ጠንካራው ድንጋ
ይ አልማዝ የጥንካሬ መጠኑ አስር እንደሆነ እንመለከታለን።
2.አንጸባራቂነት/Luster
ይህ ድንጋዮች ለተፈጥሮ ብርሃን የሚያሳዩት የማንጸባረቅ አ
ቅም ነው። አንድ የድንጋይ ቁራጭ ወለሉ ላይ ብርሃን ሲያር
ፍበትለብርሃኑ የሚመልሰው የማንጸባረቅ መጠን ማለት ነ
ው።
3.ቀለም/Color
ይህ ከድንጋዮች ዋጋ ላይ ትልቁን ትኩረት የሚሰጠው ክፍል
ነው። ድንጋዮች ከቀለም አልባነት እስከ ጥልቅ ደማቅነት ቀለ
ማቸውሊዘልቅ ይችላል።
4.ጥራት/Clarity
ይህ በድንጋዩ ውስጥ ሊኖር የሚችል የመጫጫር መጠን እና
የኢ ፍጹማዊነት መጠንን ያሳየናል።
5.አቆራረጥ/Cut
ይህ ሃሳብ የድንጋዩን የማንጸባረቅ አቅም እና ቀለሙን ለማጉ
ላት የምንነከተለውን የማስዋብ ዘዴ ይወስናል።
የከበሩ ማዕድናት ጠቀሜታ
1.ጌጣጌጥ እና መዋቢያ
2.ሀብት ማጎልበቻ ወይም ኢንቬስትመንት
3.የፈውስ አገልግሎት ወይም ሂሊንግ
4.የኢንዱስትሪ ግብዓት ወይም ኢንደስትሪያል ዩዝ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Yellow የአፋር sunstone በብዛት ስለምንፈልግ በእጃችሁ ላይ ያላችሁና ማቅረብ የምትችሉ ብቻ Contact አድርጉኝ።


EGS የሚሰጥ የኦንላይን ስልጠና ሳንፕል፤

ሙሉ ስልጠና ከፈለጋችሁ ዋጋችን በጣም ተመጣጣኝ ነዉ።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኦርጂናል ቴስተሮችን መግዛት ከፈለጋችሁ ከታች ባለዉ ስልክ ደዉላችሁ አናግሯቸዉ።
+251949025866




PART THREE ብዙ like እና share ካሳያችሁን በቀጣይ ይለቀቃል። 🙏👍❤️😁😘💋😄😜😎👌😆😅😍😄😔☺️😳🙈😱😆😋🎺🎷🧑‍🎄🎤🤝👏🤛✊


PART 2

የከበሩ ድንጋዮች በስንት ይከፈላሉ?
1.እጅግ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ፕሪሺየስ ጀምስቶንስ
እጅግ በሚያስደንቅ መልኩ በታሪክ አራት የከበሩ ድንጋዮች ናቸው ፕሪሺየስ ጀምስቶንስ ብለን የምንጠራቸው።እነዚህም አልማዝ፣ ሳፋየር፣ሩቢ እና ኤመራልድ ናቸው።ይህም የሆነው እንደልብ የሚገኙ ባለመሆናቸው ምክንያት ዋጋቸው ከፍተኛ በመሆኑ ነው።
2.በከፊል የከበሩ ድንጋዮች
ከላይ ከዘረዘርናቸው ድንጋዮች ውጭ ያሉት ሌሎቹ ድንጋዮች በዚህ ምድብ ስር የሚመደቡ ናቸው።
እንደ ምሳሌ፦ አሜቲስት፣ጋርኔት፣ቶፓዝ እና ሌሎችም ይገኙበታል።እነዚህ ድንጋዮች ከፕሪሺየስ ጀምስቶንስ ምድብ አንፃር ከፍ ባለመጠን በመገኘታቸው በከፊል የከበሩ ድንጋዮች ምድብ ውስጥ ሊወድቁ ችለዋል።
3. ኦርጋኒክ ጄምስቶንስ፡ እነዚህ ድንጋዮች ባዮሎጂካል ጄምስቶንስ ተብለው የሚጠሩ ሲሆን ከተለያዩ ህይወት ካላቸው እንስሳት እና በዋናነት ከእጽዋት እና ከእንስሳት ቅሪት አካል የሚፈጠሩ ናቸው። ምሳሌ፦ አምበር፣ ፐርል፣ ኮራል
4.ሰው ሰራሽ ጄምስቶንስ፡ እነዚህ ድንጋዮች የከበሩ ድንጋዮችን ባህሪያት እንዲያሟሉ ተደርገው በላብራቶሪዎች ውስጥ የሚፈጠሩ ሲንቴቲክ ድንጋዮች ናቸው።

JOIN SUBSCRIBE FOLLOW


Like ማድረግ እንዳይረሳ

የከበሩ ድንጋዮች/ ጄምስቶንስ
Introduction to gemstones
ባላቸው ውበት፣ እንደ ልብ አለመገኘት፣ እና መስጢራዊ ኃይል(ባህሪ) አማካኝነት በሰው ልጅ የብዙ ሺህ ዓመታት ቆይታ ውስጥ ከፍተኛ እውቅና የተሰጣቸው ናቸው፥ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ጄምስቶንስ። እነዚህ ድንጋዮች ማስጌጥ ብቻ አይደለም ዋናው አገልግሎታቸው። ባላቸው ጉልህ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣቸዋል። በዚህ ኢንትሮዳክሽን ላይ የከበሩ ድንጋዮች ምንነት(ትርጉም)፣ አይነት እና ጠቀሜታ የምንመለከት ይሆናል።
የከበሩ ድንጋዮች ስንል ምን ማለታችን ይሆን?
የከበሩ ድንጋዮች ወይም ጀምስቶንስ ከተቆረጡ አልያም ከተዋቡ በኋላ ወደ ጌጣጌጥነት ጠቀሜታ የሚውሉ ማናቸውም አይነት በተፈጥሮ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች (minerals)፣ዓለቶች ወይም ኦርጋኒክ ቁሳቁሶች ናቸው። ከላይ ያየነው እውነታ በዋናነት የሚደገፈው ድንጋዮቹ ባላቸው የቀለም ጥምርት፣አንፀባራቂነት(ብርሃን አስተላላፊነት)፣ እንደ ልብ ሊገኙ ባለመቻላቸው(rarity) እና ባላቸው ለዘመናት ተፅእኖን ተቋቁሞ የመቆየት አቅም(durability) ላይ ነው።

LIKE FOLLOW COMMENT


ሙሉ ቪዲዮ YouTube ላይ ተለቋል!😎
https://www.youtube.com/@ethiogemstones


ተለቋል😎😎😎




ስለ ፈሳሽ ሜርኩሪ ማወቅ ከፈለጋቹ ቪዲዮዉን YouTube ላይ ታገኙታላቹ።🙏




👇ሙሉ ቪዲዮ Part 1
https://www.youtube.com/@ethiogemstones






Introduction to gemstones course🙏 ሙሉ ስልጠና ከፈለጋችሁ አናግሩኝ።


WPS Office: Complete office suite with PDF editor


Here's the link to the file:
https://eu.docworkspace.com/d/sIA-98oPMAeHmgrwG?sa=601.1123

Open in APP:
https://s.wps.com/s8M5EYXiZDMz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.