Like ማድረግ እንዳይረሳ
የከበሩ ድንጋዮች/ ጄምስቶንስ
Introduction to gemstones
ባላቸው ውበት፣ እንደ ልብ አለመገኘት፣ እና መስጢራዊ ኃይል(ባህሪ) አማካኝነት በሰው ልጅ የብዙ ሺህ ዓመታት ቆይታ ውስጥ ከፍተኛ እውቅና የተሰጣቸው ናቸው፥ የከበሩ ድንጋዮች ወይም ጄምስቶንስ። እነዚህ ድንጋዮች ማስጌጥ ብቻ አይደለም ዋናው አገልግሎታቸው። ባላቸው ጉልህ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣቸዋል። በዚህ ኢንትሮዳክሽን ላይ የከበሩ ድንጋዮች ምንነት(ትርጉም)፣ አይነት እና ጠቀሜታ የምንመለከት ይሆናል።
የከበሩ ድንጋዮች ስንል ምን ማለታችን ይሆን?
የከበሩ ድንጋዮች ወይም ጀምስቶንስ ከተቆረጡ አልያም ከተዋቡ በኋላ ወደ ጌጣጌጥነት ጠቀሜታ የሚውሉ ማናቸውም አይነት በተፈጥሮ የሚገኙ ንጥረ ነገሮች (minerals)፣ዓለቶች ወይም ኦርጋኒክ ቁሳቁሶች ናቸው። ከላይ ያየነው እውነታ በዋናነት የሚደገፈው ድንጋዮቹ ባላቸው የቀለም ጥምርት፣አንፀባራቂነት(ብርሃን አስተላላፊነት)፣ እንደ ልብ ሊገኙ ባለመቻላቸው(rarity) እና ባላቸው ለዘመናት ተፅእኖን ተቋቁሞ የመቆየት አቅም(durability) ላይ ነው።
LIKE FOLLOW COMMENT