Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
PART 3
የከበሩ ድንጋዮች እንዴት ይፈጠራሉ?
እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ የከበሩ ማዕድናት የሚፈጠሩት
በብዙ ሚሊዮን ዓመታት የጂኦሎጂያዊ የተፈጥሮ ሂደት ምክ
ንያትመሆኑን ነው።
በምድር እምብርት ውስጥ በሚኖር ከፍተኛ ሙቀትና ግፊት
ምክንያት የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ወይም ሚነራልስ ከፍተኛ
ጫና
ስለሚያርፍባቸው ውህደት በመፍጠር ለእነዚህ ውብ ድንጋ
ዮች መወለድ እንደ እርሾ ያገለግላሉ።እዚህ ጋር በዋናነት ሶስ
ት አይነትየከበሩ ድንጋዮች የሚፈጠሩበትን የተፈጥሮ ሂደት
እንመልከት።
*ኢግኒየስ ፎርሜሽን፣
*ሜታሞርፊክ ፎርሜሽን፣
*ሴዲመንተሪ ፎርሜሽን ናቸው።
የከበበሩ ድንጋዮች ዋና ዋና ባህርያት
1.ጥንካሬ/Haqdness፡ ጥንካሬ ማለት መጫጫርን እና መፍፋቅን የሚቋቋሙበት የጥንካሬ
መጠንማለት ነው። እዚህ ጋር የአለማችን ጠንካራው ድንጋ
ይ አልማዝ የጥንካሬ መጠኑ አስር እንደሆነ እንመለከታለን።
2.አንጸባራቂነት/Luster
ይህ ድንጋዮች ለተፈጥሮ ብርሃን የሚያሳዩት የማንጸባረቅ አ
ቅም ነው። አንድ የድንጋይ ቁራጭ ወለሉ ላይ ብርሃን ሲያር
ፍበትለብርሃኑ የሚመልሰው የማንጸባረቅ መጠን ማለት ነ
ው።
3.ቀለም/Color
ይህ ከድንጋዮች ዋጋ ላይ ትልቁን ትኩረት የሚሰጠው ክፍል
ነው። ድንጋዮች ከቀለም አልባነት እስከ ጥልቅ ደማቅነት ቀለ
ማቸውሊዘልቅ ይችላል።
4.ጥራት/Clarity
ይህ በድንጋዩ ውስጥ ሊኖር የሚችል የመጫጫር መጠን እና
የኢ ፍጹማዊነት መጠንን ያሳየናል።
5.አቆራረጥ/Cut
ይህ ሃሳብ የድንጋዩን የማንጸባረቅ አቅም እና ቀለሙን ለማጉ
ላት የምንነከተለውን የማስዋብ ዘዴ ይወስናል።
የከበሩ ማዕድናት ጠቀሜታ
1.ጌጣጌጥ እና መዋቢያ
2.ሀብት ማጎልበቻ ወይም ኢንቬስትመንት
3.የፈውስ አገልግሎት ወይም ሂሊንግ
4.የኢንዱስትሪ ግብዓት ወይም ኢንደስትሪያል ዩዝ
የከበሩ ድንጋዮች እንዴት ይፈጠራሉ?
እዚህ ጋር ማወቅ ያለባችሁ የከበሩ ማዕድናት የሚፈጠሩት
በብዙ ሚሊዮን ዓመታት የጂኦሎጂያዊ የተፈጥሮ ሂደት ምክ
ንያትመሆኑን ነው።
በምድር እምብርት ውስጥ በሚኖር ከፍተኛ ሙቀትና ግፊት
ምክንያት የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ወይም ሚነራልስ ከፍተኛ
ጫና
ስለሚያርፍባቸው ውህደት በመፍጠር ለእነዚህ ውብ ድንጋ
ዮች መወለድ እንደ እርሾ ያገለግላሉ።እዚህ ጋር በዋናነት ሶስ
ት አይነትየከበሩ ድንጋዮች የሚፈጠሩበትን የተፈጥሮ ሂደት
እንመልከት።
*ኢግኒየስ ፎርሜሽን፣
*ሜታሞርፊክ ፎርሜሽን፣
*ሴዲመንተሪ ፎርሜሽን ናቸው።
የከበበሩ ድንጋዮች ዋና ዋና ባህርያት
1.ጥንካሬ/Haqdness፡ ጥንካሬ ማለት መጫጫርን እና መፍፋቅን የሚቋቋሙበት የጥንካሬ
መጠንማለት ነው። እዚህ ጋር የአለማችን ጠንካራው ድንጋ
ይ አልማዝ የጥንካሬ መጠኑ አስር እንደሆነ እንመለከታለን።
2.አንጸባራቂነት/Luster
ይህ ድንጋዮች ለተፈጥሮ ብርሃን የሚያሳዩት የማንጸባረቅ አ
ቅም ነው። አንድ የድንጋይ ቁራጭ ወለሉ ላይ ብርሃን ሲያር
ፍበትለብርሃኑ የሚመልሰው የማንጸባረቅ መጠን ማለት ነ
ው።
3.ቀለም/Color
ይህ ከድንጋዮች ዋጋ ላይ ትልቁን ትኩረት የሚሰጠው ክፍል
ነው። ድንጋዮች ከቀለም አልባነት እስከ ጥልቅ ደማቅነት ቀለ
ማቸውሊዘልቅ ይችላል።
4.ጥራት/Clarity
ይህ በድንጋዩ ውስጥ ሊኖር የሚችል የመጫጫር መጠን እና
የኢ ፍጹማዊነት መጠንን ያሳየናል።
5.አቆራረጥ/Cut
ይህ ሃሳብ የድንጋዩን የማንጸባረቅ አቅም እና ቀለሙን ለማጉ
ላት የምንነከተለውን የማስዋብ ዘዴ ይወስናል።
የከበሩ ማዕድናት ጠቀሜታ
1.ጌጣጌጥ እና መዋቢያ
2.ሀብት ማጎልበቻ ወይም ኢንቬስትመንት
3.የፈውስ አገልግሎት ወይም ሂሊንግ
4.የኢንዱስትሪ ግብዓት ወይም ኢንደስትሪያል ዩዝ