የትምህርት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባስደርን በጽ/ ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
-------------------------------
(ጥር 06/2017 ዓ.ም) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር ሶፊ ፍሮም-ኢመስበርገር ጋር ተወያይተዋል።
በዚሁ ወቅት ትምህርት ሚኒስቴር ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ በአጠቃላይና በከፍተኛ ትምህርት ዘርፎች እየተተገበሩ ያሉ የለውጥ እርምጃዎችንና የትኩረት አቅጣጫዎችን ለአምባሰደሯ አብራርተዋል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://www.facebook.com/share/p/1ETrAtxPCM/