Karl Ludwing Hencke የተባለ ሣይንቲስት ግን በአቁዋሙ በመፅናት ለ15 አመታት በመመራመር 5-Astrae የተባለውን አምስተኛውን አስትሮይድ ማግኘት ችሉዋል። ይህም ከ38 አመት ቡኃለ የተገኘ አስትሮይድ አድርጎታል። ከዚያም ከሁለት አመትም ቡኃላ ስድስተኛውን 6-Hebe የተባለውን አስትሮይድ ሊያገኝ ችላል። እነዚህን አስትሮይድ ካገኘ ቡኃላ ሌላ ተመራማሪዎች ተቀላቅለውት ቢያንስ በየአመቱ አንድ አንድ አስትሮይድ ሊገኝ ችሏል።
ይቀጥላል
@ethioastronomy
@ethioastronomy
ይቀጥላል
@ethioastronomy
@ethioastronomy