አስትሮይዶች በብርሀናማ ባህሪያቸው በ3 ይከፈላሉ። እነሱም c-type , m- type እና s-type ይባላሉ። ይህንን ስያሜ የተሠጣቸው በሚይዙት ንጥረ ነገር ሲሆን C-type ማለት carbon rich, M-type ደግሞ metallic እና S-type የምንለው ደግሞ silcate ወይም ድንጋያማ ባህሪ ያላቸው ናቸው።
በሰዎች አይን 1 አስትሮይድ ብቻ ነው ሊታይ ሚችለው እሱም vesta-4 ይባላል። ይህም ሚሆነው በማታ በአመቺ ቦታ ላይ መገኘት ሲችል ነው። ይህም አስትሮይድ ሊታይ የቻለው ባለው ከፍተኛ አንፀባራቂ አካል አማካኝነት ነው። እንዲሁም አንዳንድ ትናንሽ አስትሮይዶች ለአጭር ሠዐት በምድር ሲያልፉ ይታያሉ።
@ethioastronomy@ethioastronomy