ፀሃይ
ፀሃይ በ አማካኝ ከመሬት 150 ሚሊዮን ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ስትሆን በራሷ ዛቢያ አንዴ ለመሽከርከር 24.7 ቀን ይፈጅባታል እንዲሁም ምድርን እና የተቀሩትን ፕላኔቶች ሁሉ ይዛ በምህዋሯ ላይ በሰኮንድ 220 ኪ.ሜ እየከነፈች ከፍኖተ ሃሊብ (ሚልኪ ዌይ ጋላክሲ) ማእከላዊ ክፍል 27,000 የብርሃን አመት ርቀት ላይ ሆና አንድ ዙር ዞራ ለመጨረስ ከ 200 እስከ 225 ሚሊዮን አመታት ሊፈጅባት እንደሚችል ሳይንሳዊ ጥናቶች ይጠቁማሉ።
@ethioastronomy