🔷 የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ዛሬ በአሁኑ ሰዓት ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም
በኢንተር ላግዠሪ (የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነታል) ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል
🔵 የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ድኤታ አቶ የትምጌታ አስራት ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።